搜索优化
Rewards
English
搜索
Copilot
图片
视频
地图
资讯
购物
更多
航班
旅游
酒店
房地产
笔记本
Top stories
Sports
U.S.
Local
World
Science
Technology
Entertainment
Business
More
Politics
过去 30 天
时间不限
过去 1 小时
过去 24 小时
过去 7 天
按时间排序
按相关度排序
Voice of America
20 小时
ባለፈው ዓመት፣ 8 የረድኤት ሰራተኞች ተገድለዋል፣ 20 ...
ባለፈው ዓመት፣በኢትዮጵያ 8 የረድኤት ሰራተኞች መገደላቸውንና ሰራተኞች ደግሞ መታገታቸውን፣ የዓለም ምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካይ ዛታን ሚሊሲክ አስታወቁ፡፡ እሳቸው ዛሬ ሰኞ በአዲስ አበባ ...
Voice of America
21 小时
“እውነተኛ ሠላም፣ የግጭት አለመኖር ብቻ አይደለም ...
“እውነተኛ ሠላም፣ ግጭት እንዲቆም ማድረግ ብቻ ሳይሆን፣ የፍትህ፣ የውይይት እና የጋራ መከባበር መኖር ነው” ሲሉ፣ በኢትዮጵያ ዩናይትድ ስቴት ኤምባሲ ምክትል ኃላፊ ግዌንዶሊን ግሪን ተናግረዋል። ...
Voice of America
22 小时
ሰኞ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
Voice of America
22 小时
በጦርነት በምትታመሰው ሱዳን የኮሌራ በሽታ እየተስፋፋ ...
በጦርነት በምትታመሰው ሱዳን የኮሌራ በሽታ እየተስፋፋ መሆኑን እና ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ ብቻ ቢያንስ 388 ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ ወደ 13 ሺህ የሚጠጉ ለህመም መዳረጋቸውን የጤና ባለሙያዎች ...
Voice of America
23 小时
እስራኤል ሄዝቦላህ ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት አካሄደች
የእስራኤል ኃይሎች ዛሬ ሰኞ በደቡባዊ ሊባኖስ ሰፊ የአየር ድብደባ አካሂደዋል። በእስራኤል እና በሄዝቦላህ ታጣቂዎች መካከል የተነሳው ግጭት ተባብሶ በቀጠለበት ወቅት የተካሄደው የአየር ድብደባ ...
Voice of America
23 小时
በግሪክ ደሴት ጀልባ ሰጥሞ ሦስት ፍልሰተኞች ሲሞቱ ...
ፍልሰተኞችን አሳፍሮ ይጓዝ የነበረ ጀልባ በግሪክ ሳሞስ ደሴት አቅራቢያ ሰጥሞ የሦስት ፍልሰተኞች ህይወት ሲያልፍ በርካቶች የደረሱበት እንደማይታወቅ፣ የግሪክ የባህር ጠረፍ ጥበቃ አስታውቋል። ከአጂያን ...
Voice of America
1 天
VOA60 World- Lebanon said Israeli airstrikes Monday killed at least 180 people and injured ...
Intensifying cross-border fighting between Israel and the Hezbollah militant group raised fears of an all-out war.
Voice of America
1 天
ታንዛኒያ የተቃዋሚ መሪዎችን አሰረች
በታንዛኒያ የንግድ ከተማ ዳሬ ሰላም ሊካሄድ የታሰበውን ተቃውሞ ለማስቆም፣ የተቃዋሚ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ሰኞ እለት መታሰራቸውን ቻዴማ የተሰኘው ተቃዋሚ ፓርቲ አስታውቋል። ሰልፉ ቢታገድም፣ የቻዴማ ...
Voice of America
1 天
ሩሲያ በዩክሬን ካርኪቭ ከተማ ላይ በፈጸመችው ጥቃት 21 ...
በዩክሬን ካርኺቭ ከተማ በሚገኝ የመኖሪያ ሰፈር ላይ የሩስያ በፈጸመችው ጥቃት 21 ሰዎች መቁሰላቸውን የካርኺቭ ርዕሰ መስተዳድር ዛሬ እሁድ አስታወቁ። ርዕሰ መስተዳደሩ ኦሌግ ሳይንጉቦቭ በቴሌግራም ...
Voice of America
1 天
የመንግስታቱ ድርጅት ‘ብሩህ ተስፋ’ የተሰኘ ...
የመንግስታቱ ድርጅት በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በሰውልጆች ላይ የተጋረጡትን የአየር ንብረት ለውጥ እና የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ጨምሮ፤ በአለም ዙሪያ እየንሰራፉ ያሉ ተግዳሮቶችን ለመፍታት ያለመ ...
Voice of America
1 天
ሂዝቦላ 100 ሮኬቶችን ወደ እስራኤል ተኮሰ
እስራኤል በሊባኖስ ላይ በመቶዎች የሚቆጠሩ ጥቃቶችን መፈጸሟን ተከትሎ፤ ሄዝቦላህ ከ100 በላይ ሮኬቶችን በሰሜናዊ እስራኤል ከሃፊያ ከተማ አቅራቢያ አስወነጭፏል። ሁለቱ ወገኖች ለወራት የዘለቀው ...
Voice of America
1 天
ግብጽ ዜጎቿ ወደ ሶማሊላንድ እንዳይጓዙ አስጠነቀቀች
በሶማሊያ የሚገኙ የግብጽ ዜጎች እራስ ገዝ መሆኗን ወዳወጀችው ሶማሊላንድ እንዳይጓዙ በሶማሊያ የሚገኘው የግብጽ ኤምባሲ አስጠነቀቀ። በሞቃዲሾ የሚገኘው የግብፅ የዐረብ ሪፐብሊክ ኤምባሲ መግለጫ ሁሉም ...
一些您可能无法访问的结果已被隐去。
显示无法访问的结果
反馈